Skip to main content

Posts

Featured

ኪነ-ህይወት በዘበናይ ዘይቤ

                                                                 LIFESTYLE ዘይቤ & ባህል                         ኪነ-ህይወት በዘበናይ ዘይቤ፦ ከቁስ ክምችት ወደ እውነተኛ ብልጽግና በዚህ ጽሑፍ ውስጥ፣ የዘመናዊ ኑሮ ጥበብን እና የዋቢ-ሳቢ ፍልስፍናን እንመረምራለን። ቀላልነት፣ ተፈጥሯዊ ውበት፣ እና ሆን ተብሎ የተመረጠ ዲዛይን እንዴት ህይወታችንን እንደሚለውጥ እንመለከታለን። ቀላልነት የመጨረሻው ውስብስብነት ነው። እንደምታውቁት እኔ የጃፓናውያንን "ኢኪጋይ" (Ikigai) የህይወት ፍልስፍና በጥልቀት እወደዋለሁ። በቅርቡ ደግሞ ከዚህ ፍልስፍና ጋር የሚቀናጅ፣ እለት ተእለት አኗኗራችንን እና ከቁስ ወይም ከገንዘብ ጋር ያለንን ግንኙነት ይበልጥ የተቃኘ እና ትርጉም ያለው የሚያደርግ አንድ ድንቅ ፅሁፍ አግኝቼ፤ ለእናንተ ለውድ የዘበናይ እህቶቼ ላካፍላችሁ ወደድኩ። ፅሁፉ ወጪያችንን በጥበብ እየቀነስን፣ ውስጣዊ ሰላማችንን እና የህይወት ጥራታችንን በከፍተኛ ሁኔታ የምናሳድግበትን ስምንት ድንቅ የጃፓን መርሆች በጥልቀት ይዳስሳል። መልካም ንባብ ይሁንልን! የበለጠ ባለጸጋ የመሆን ሚስጥ ር ብዙ ገንዘብ ማግኘት ሳይሆን ፍላጎታችንን መቀነስ ቢሆንስ ? አለማችን ገንዘብ በማውጣት፣ በአዳዲስ ነገሮች እና ቀጣዩን ትልቅ ስኬት...

Latest Posts